ከ 8-11 ዐመት ለሆናቸው ህፃናት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት መስጠት ጀምረናል! ለመግቢያ ፈተናው ልጅዎን ለማስመዝገብ በዚህ +251-945 -628-326 ቁጥር ደውሉልን ወይንም የርስዎን ቁጥር ከታች ያስቅምጡልንና እኛ እንደውልልዎታልን::

Note: All the fields marked with an asterisk are mandatory.

ሙሉ ስም ያስገቡ
ሙሉ ስም ያስገቡ

ብሪቲሽ ካውንስል የግል መረጃዎን ከዚህ ፎርም ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንዲሁም የመግቢያ ፈተናዎን ለመከታተል ይጠቀምበታል። የግል መረጃዎን የምንጠቀምበት ህጋዊ  መንገድ በድረ ገጻችን የደንብና ሁኔታዎች ክፍል ውስጥ በዝርዝር ያገኙታል። 

በዩናይትድ ኪንግደም የመረጃ ጥበቃ ህግ መሰረት በእኛ ስር ያለ ማንኛውም የግል መረጃዎን ቅጂ የመጠየቅ እንዲሁም በመረጃው ውስጥ ያለ ማንኛውም አይነት ስህተት እንዲስተካከል የመጠየቅ መብት አለዎት። ይህን በተመለከተ የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በ አቅራቢያዎ የሚገኝ የብሪቲሽ ካውንስል ቢሮን ያነጋግሩ ወይም የመረጃ ጥበቃ ድረ ገጽን ይጎብኙ ።