ፎቶ፦ አላ ኬይር
ለብሪቲሽ ካውንስል መሥራት በዓለም አቀፋዊ ባሕላዊ ጉዳዮች ልምድ የሚያካብቱበትና የተለያዩ ሙያዎች የሚያዳብሩበት ልዩ አጋጣሚ ይፈጥርልዎታል።
በዓለም ዙሪያ ተጽእኖ ማሳደርና ለውጥ ማምጣት የቻለ ዘመናዊ እና በፍጥነት የሚለወጥ ድርጅት ክፍል መሆን ይችላሉ። የሥራ መስኮቻችን ተነሳሽነት በሚፈጥርና ድጋፍ ሰጪ በሆነ መስክ ሰፊ ምርጫ፣ ተነሳሽነት እና የፈጠራ ችሎታዎን ማዳበር የሚችሉበት አጋጣሚ እንዲያገኙ ያስችሉዎታል።