Learn English students
ለአዋቂዎች የተዘጋጁ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርሶች ©

Credit Ala Kheir

የተሻለ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ካለዎት ሕይወትዎ ሊለወጥ ይችላል፤ ሥራ ለማግኘት፣ የሥራ እድገት ለማግኘት፣ ፈተና ለማለፍ ወይም ወደ ውጭ አገር ሄደው አዲስ ሕይወት ለመጀመር ሊጠቅምዎት ይችላል።

በብሪቲሽ ካውንስል ቆይታዎ፣ የእንግሊዝኛ ክህሎትዎ እንዲሻሻል እንዲሁም በድፍረት ሐሳብዎን መግለጽ እንዲችሉ በመርዳት ያወጧቸው ግቦች ላይ እንዲደርሱ እናግዝዎታል።

እውቅ አስተማሪዎች የሚገኙባቸውና በዓለም ዙሪያ እርስ በርሳቸው የተሳሰሩ የትምህርት ማዕከሎች ስላሉን እንዲሁም በክፍል ውስጥ ውጤታማ የማስተማሪያ ዘዴዎችን እና ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጂዎች ስለምንጠቀም በዓለም ላይ አለ የተባለውን ክህሎት ያዳብራሉ።

በዚህ ክፍል ውስጥ