English language teachers

ከትምህርት ቤቶችና ከውጭ አገር ቋንቋ ትምህርት ቤቶች ጋር ላለን ግንኙነት ከፍተኛ ግምት እንሰጣለን። የዩናይትድ ኪንግደም ፈተናዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት እንዲታወቁና እንዲዳረሱ ለማድረግ ከእኛ ጋር በአጋርነት እንዴት መሥራት እንደሚችሉ የሚገልፀውን መረጃ ይመልከቱ።

በዚህ ክፍል ውስጥ