SEWF 2019

ብሪቲሽ ካውንስል፣ ባህላዊ ግንኙነት ለመመስረት እና የትምህርት እድሎችን ለመፍጠር እ.ኤ.አ. በ1934 የተቋቋመ የዩናይትድ ኪንግደም አለም አቀፍ ድርጅት ነው። የዩናይትድ ኪንግደም ዜጎች እና የሌሎች አገራት ተወላጆች በመላው አለም ከሚገኙ እድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ መንገዶችን እንቀይሳለን እንዲሁም እርስ በእርስ እንዲተማመኑ እንጥራለን፤ ይህንንም ሁኔታ ባህላዊ ግንኙነት ብለን እንጠራዋለን።

አለም አቀፋዊው ድርጅታችን በ110 አገራት እና ክልሎች ውስጥ ከ190 የሚበልጡ ቢሮዎች አሉት። በየአመቱ 500 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ከምንሰጠው አገልግሎት ይጠቀማሉ፤ ይህም ከአለም ህዝብ አሥር እጅ ገደማ የሚሆነው ማለት ነው።

በዚህ ክፍል