Exams student
Take an exam ©

Credit Ala Kheir

Photo: Ala Kheir 

ባለፈው አመት ከ 2 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች በብሪቲሽ ካውንስል ፈተናዎች ተፈትነዋል። ከ90 በሚበልጡ አገሮች ውስጥ፣ ለትምህርት ቤቶች ከተዘጋጁት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተናዎች ጀምሮ እስከ ለሥራ ቦታ የሚጠቅሙ ፈተናዎች ድረስ ብዙ አማራጮች አሉን። በአለም ዙሪያ ሰዎች የመማር እድል እንዲያገኙ እንዲሁም በትምህርቱ እና በሥራው አለም ያሉ የፈጠራ ሃሳቦችን እንዲያውቁ እናደርጋለን።

በዚህ ክፍል ውስጥ