የካምብሪጅ ኢንግሊሽ የግምገማ ፈተናዎች እንግሊዝኛ ተናጋሪ በሆነው የዓለም ክፍል በሙሉ በትምህርት ቤቶች፣ በዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም በግልና በመንግሥት ቀጣሪዎች ዘንድ እውቅና እና ተቀባይነት አላቸው።
የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናን ካለፉ የእንግሊዝኛ ችሎታዎ ደረጃ ምን እንደሆነ የሚገልጽ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው የምሥክር ወረቀት ያገኛሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎችን እንሰጣለን። ከእርስዎ ፍላጎት ጋር የሚጣጣመውን ፈተና ይምረጡ።
የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀናት እና የሚያስከፍሉትን ዋጋ እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ፈተናዎቹን የት መፈተን እንደሚችሉ ያረጋግጡ።
ቀጥሎ የተገለፁትን ቀላል መንገዶች በመከተል ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ማካሄድ ይችላሉ።
የምንሰጠውን መረጃና ምክር በመከተል ለፈተናው ይዘጋጁ።
ስለ ፈተና ውጤትዎ እና ስለምሥክር ወረቀት የወጡትን መረጃዎች ይመልከቱ።
ለፈተና የከፈሉትን ገንዘብ ለማስመለስ እንዲሁም ለቃለ ምልልስ የሚቀርቡበትን ቀን ወይም ሰዓት ለማስቀየር እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ያጣሩ።