በኢትዮጵያ፣ በዩናይትድ ኪንግደምና በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኙ የሥነ ጥበብ ባለሙያዎችና ሥራ ፈጣሪዎችን በማገናኘት፣ከቲያትርና ውዝዋዜ አንስቶ እስከ ለእይታ የሚቀርቡ የሥነ ጥበብ ሥራዎችና ንድፎች ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ አስደናቂ ፕሮጀክቶችን እንዲያቀርቡ እናግዛለን፡፡