ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን የብሪቲሽ ካውንስልን እሴቶች እና የማስተማር ሙያችንን በመጠቀም፣ ባከናወንናቸው ሥራዎች የተገኙ ውጤቶች እና የተዘረጉ ሥርዓቶች ሥር እንዲሰድዱ እና ዘላቂ ለውጥ እንዲያመጡ ለማድረግ እንጥራለን።
ያገኘናቸው ስኬቶች ከዚህ በታች ተገልፀዋል።
ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን የብሪቲሽ ካውንስልን እሴቶች እና የማስተማር ሙያችንን በመጠቀም፣ ባከናወንናቸው ሥራዎች የተገኙ ውጤቶች እና የተዘረጉ ሥርዓቶች ሥር እንዲሰድዱ እና ዘላቂ ለውጥ እንዲያመጡ ለማድረግ እንጥራለን።
ያገኘናቸው ስኬቶች ከዚህ በታች ተገልፀዋል።
ኢንተርናሽናል ኢንስፓይሬሽን ከለንደኑ የ2012 ኦሎምፒክ በሕግ ጸድቆ የተወረሰ ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ በብሪቲሽ ካውንስል፣ በዩኒሴፍ እና በዩናይትድ ኪንግደም ስፖርት መካከል የተደረገ የዓለም አቀፍ አጋርነት ውጤት ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ DELPHE በድምሩ 1 ሚሊዮን ፓውንድ በጀት በመመደብ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና፣ ከሰላም እና ከደህንነት፣ ከተፈጥሮ ሀብት፣ ከቱሪዝም እና ከኃይል ጋር ለተያያዙ 12 ለሚያክሉ አጋር ፕሮጀክቶች ድጋፍ አድርጓል።