Yinebeb, Youth Leader
Our work in society ©

Credit Genaye Eshetu

በኢትዮጵያ የምናከናውነው ሥራ ዜጎችና ተቋሞች ይበልጥ አሳታፊ፣ ለሁሉም ተደራሽ እና የበለጸገ ኅብረተሰብ ለመፍጠር አስተዋጽኦ የሚያበረክት ሥራ እንዲሠሩ የሚረዳ ነው።

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ፕሮግራሞችን ለማዳረስ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በኢትዮጵያና በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ ከመንግሥት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እና ተቋሞች ጋር በጋራ እንሠራለን። ከምንሠራባቸው መስኮች መካከል ወጣቶችንና ማኅበረሰቡን ማሳተፍን፣ ማኅበራዊ ሥራ ፈጣሪነትንና ንቁ ዜጋ መፍጠርን የመሳሰሉት ይገኙበታል።

በዚህ ክፍል