የነፃ ትምህርት እድሎች፣ ሽልማቶች፣ የገንዘብ ድጋፎች፣ የገንዘብ ሽልማቶች፣ ብድሮች . . . የዩናይትድ ኪንግደምን ኮርሶች መማር ለሚፈልጉ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ የሚገኝባቸው ብዙ አማራጮች አሉ።
በዩናይትድ ኪንግደም ስላሉት ነፃ የትምህርት እድሎች እና ስለ ገንዘብ ድጋፍ ኤጁኬሽን ዩኬ ድረ ገጽ ላይ በሚገኘው ስኮላርሺፕስ ኤንድ ፋይናንሺያል ሰፖርት ሊንክ ላይ የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።