IELTS በዓለም በጣም ታዋቂው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና ነው። በውጪ ሀገር ለመስራት፣ ለመማር ወይም ለመኖር የሚፈልጉ ከሆነ የIELTS ፈተናን መውሰድ ይህንን ሕልም ለማሳካት ሊረዳዎት ይችላል።