የ IELTS ሙከራዎ ዝግጅትዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ

ከብሪትሽ ካውንስል በሚገኙ በርካታ ነፃ ግብዓቶች ለ IELTS ፈተናዎ ይዘጋጁ። ከዚህ በታች ቪዲዮዎች እና የመስመር ላይ ትምህርቶችን እንዲሁም የዝግጅት መጽሐፎች፣ የፊት-ለፊት ኮርሶች፣ ሴሚናሮች እና አውደ ጥናቶችን ያገኛሉ።የሚስማሙዎትን የልምምድ መንገድ ይምረጡ እና ዛሬውኑ ለ IELTS ፈተናዎ ዝግጁ መሆን ይጀምሩ።

የ IELTS ዝግጅት ግብዓቶች እና ኮርሶች