በተፈታኝ ፖርታሉ ላይ መረጃዎን ያግኙ

የሚከተሉትን ጨምሮ ከIELTS ፈተናዎ ጋር የሚዛመዱ ሁሉንም መረጃዎች በተፈታኝ ፖርታል  ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

  • የፈተና ቀንዎ  
  • ለማዳመጥ፣ ለመጻፍ፣ እና ለንግግር ክፍሎች (ከፈተናው አምስት ቀናት አስቀድሞ የሚገኝ)
  • የክፍያ መረጃዎ
  • የግል መረጃዎ
  • ውጤቶችዎ
  • Road to IELTS - የመጨረሻ ደቂቃ ትምህርት 
  • የብሪትሽ ካውንስል አድራሻ መረጃ ያገኛሉ።

በቀላሉ በተፈታኙ መግቢያ ገጽ ላይ የIELTS ማጣቀሻ ቁጥርዎን እና የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡ  የ IELTS ማጣቀሻ ቁጥርዎን ከፈተና ማዕከሉ በተላከው የማረጋገጫ ኢሜይል ውስጥ ያገኛሉ።