IELTS እጅግ ሰፊ ተቀባይነት ያለው የቋንቋ ፈተና ሲሆን በእንግሊዝኛ የመግባባት ችሎታዎን ለመፈተን የሚያስችል ነው።

ይህ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና በዓለም ዙሪያ 8,000 በሚያህሉ ድርጅቶች ዘንድ እውቅና ያለው ከመሆኑም ሌላ በዓለም ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ነው፤ ባለፈው ዓመት ብቻ ከ2 ሚሊዮን በላይ ፈተናዎችን አስተናግደናል።

ፈተናውን ከወሰዱ በኋላም ተማሪዎች ሊሄዱባቸው በእጅጉ የሚመርጧቸው መዳረሻ አገሮች ዩናይትድ ኪንግደም፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና አውስትራሊያ ናቸው።

ተመራጭ የሆኑ መዳረሻ አገሮች፦