ዩናይትድ ኪንግደም ሄደው መማር ይፈልጋሉ? ከሆነ IELTS ይህ እንዲሳካልዎ ሊረዳዎት ይችላል።

በዩናትድ ኪንግደም የሚገኙ ከ600 በላይ የሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎችና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ IELTS የላቀ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቃት ማረጋገጫ እንደሆነ ያምናሉ። IELTS ፈተና እንግሊዝኛ የመረዳት፣ የማንበብ፣ የመጻፍና የመናገር ችሎታዎን በትክክል ለመገምገም ያስችላል።

IELTS ፈተናን በመውሰድ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ለመማር የሚያችል ጥሩ የእንግሊዝኛ ችሎታ እንዳለዎት ያስመስክሩ።

በዩናትድ ኪንግደም ውስጥ IELTS በእነማን ዘንድ ተቀባይነት አለው?የሚለውን ሊንክ ይመልከቱ።