ስለ ምዝገባ ዝርዝር ሃሳብ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ መጥተው ያነጋግሩን ወይም በአድራሻችን ይፃፉልን።
Aptis ምንድን ነው?
Aptis በድርጅትዎ ውስጥ ያሉትን ሠራተኞች እንግሊዝኛ የመናገር፣ የመጻፍ፣ የማንበብ እና የመስማት ችሎታ ውጤታማ እና ትክክለኛ በሆነ መንገድ መገምገም የሚያስችል ፕሮግራም ነው።
ስለ ምዝገባ ዝርዝር ሃሳብ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ መጥተው ያነጋግሩን ወይም በአድራሻችን ይፃፉልን።
Aptis በድርጅትዎ ውስጥ ያሉትን ሠራተኞች እንግሊዝኛ የመናገር፣ የመጻፍ፣ የማንበብ እና የመስማት ችሎታ ውጤታማ እና ትክክለኛ በሆነ መንገድ መገምገም የሚያስችል ፕሮግራም ነው።
Aptis በድርጅትዎ ያሉት ሠራተኞች ስላላቸው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ አስተማማኝ እና ትክክለኛ የሆነ ውጤት በማሳየት፣ በሠራተኛ ቅጥር፣ በሠራተኛ ሃይል ልማት እና በሥልጠና ረገድ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ማድረግ እንዲችሉ ይረዳዎታል።
Aptis በሥራ ቦታዎት በፈለጉት መንገድ ሠራተኞችዎን መፈተን የሚያስችል ዘዴ ነው።
በ Aptis ፈተና አማካኝነት በአራቱም የቋንቋ ችሎታ ዘርፎች ማለትም በመናገር፣ በመጻፍ፣ በማንበብ እና በመስማት ረገድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን መገምገም ይችላሉ፤ ፈተናው ሰዋስውን እና የቃላት እውቀትን ይጨምራል።