British Council exams staff
©

Credit Ala Kheir

ፎቶ፦ አላ ኬይር

ባለፈው ዓመት ከ90 በሚበልጡ በአለም ዙሪያ በሚገኙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በብሪቲሽ ካውንስል ፈተና ተፈትነዋል። እኛ ዘንድ በመፈተን ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ፦

  • ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸውን ፈተናዎች በመፈተን ረገድ የረዥም ጊዜ ልምድ አለን
  • የብሪቲሽ ካውንስልን እና የፈተና ቦርድን መመዘኛ የሚያሟሉ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ስልጠና ያገኙ እና ልምድ ያላቸው ሠራተኞች አሉን
  • በካምብሪጅ ኢንግሊሽ የሰለጠኑ እና እውቅና የተሰጣቸው ብቃት ያላቸው ፈታኞች ይገኛሉ
  • ሁሉም ዘመናዊ አገልግሎት መስጫዎች የተሟሉላቸው በጥንቃቄ የተመረጡ ቦታዎች አሉን
  • የመስማት ፈተናዎች የሚካሄዱት እጅግ ዘመናዊ በሆነ የድምጽ መሣሪያ ነው
  • የIELTS ተፈታኞች ያለ ማንም እገዛ እንዲያጠኑ የሚያስችላቸውንሮድ ቱ IELTS በነፃ ማግኘት ይችላሉ <LJ: link to IELTS courses & resources>
  • ቲቺንግ ኢንግሊሽ እና ለርን ኢንግሊሽ በተባሉት ድረገጾቻችን አማካኝነት ለእንግሊዝኛ አስተማሪዎች እና ተማሪዎች ድጋፍ እናደርጋለን።

እኛ ዘንድ ፈተና በመፈተን ሥራ የማግኘት አጋጣሚዎትን እና በኢትዮጵያ ወይም በውጪ አገር ትምህርትዎን የመቀጠል እድልዎትን ያሻሻሉ።

በዚህ ክፍል ውስጥ፦