Cambridge exam students
Exam dates, costs and locations ©

Credit Ala Kheir

እኛ ጋር መጥተው ካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተና ሲፈተኑ ሁኔታዎች የተመቻቹ እንዲሆኑ የማድረግ ቁርጥ አቋም አለን።

በዚህ ገጽ ላይ ወደፊት የሚኖሩት የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀኖች፣ ክፍያንና የምዝገባ ጊዜን የሚመለከቱ መረጃዎች ያገኛሉ። በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ አመልካቾችን እንደምንቀበል ስንገልፅ ደስ ይለናል።

በአሁኑ ወቅት ሁሉም ዓይነት ፈተናዎች የሚሰጡት በአዲስ አበባ ብቻ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎን መጥተው ያነጋግሩን ወይም በአድራሻችን ይጻፉልን።

ይህ ፈተና የሚሰጠው አመልካች ሲኖር ነው። ይህን ፈተና መፈተን የሚፈልጉ ከሆነ እባክዎ የተሟላ የምዝገባ መረጃ ለማግኘት ያነጋግሩን።