በኢትዮጵያ፣ የተለያዩ የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎችን እናዘጋጃለን። ለእርስዎ የሚመጥነውን ፈተና ይምረጡ።
ካምብሪጅ ኢንግሊሽ
ገና ጀማሪ እንግሊዝኛ ተናጋሪም ይሁኑ የቋንቋ ችሎታዎን ፍፁም ለማድረግ የሚፈልጉ እንግሊዝኛን አቀላጥፈው የሚናገሩ ግለሰብ፣ ተማሪም ይሁኑ ባለሙያ፣ ለእርስዎ የሚመጥን ፈተና እኛ ዘንድ ይገኛል።

ሙያዎን ለማሻሻል ጥረት እያደረጉ ያሉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተማሪ ከሆኑ Teaching Knowledge Test (TKT) እጅግ ይጠቅምዎታል።