ለIELTS ውጤት እውቅና ከሚሰጡ በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ 8,000 ድርጅቶች ጋር ይቀላቀሉ። በእርስዎ ተቋም ውስጥ ያሉትን ተማሪዎች፣ ሠራተኞች ወይም ተስፋ ሰጪ ዕጩዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ መፈተን ከፈለጉ የIELTS አጋር ተቋም በመሆን ከእኛ ጋር ይሥሩ።
እውቅና የሚሰጥ ድርጅት መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
በእርስዎ ተቋም ውስጥ ያሉትን ተማሪዎች፣ ሠራተኞች ወይም ተስፋ ሰጪ ዕጩዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ መመዘን ከፈለጉ ማድረግ ያለብዎት ነገር ቢኖር IELTSን መፈተን ብቻ ነው።