ከእኛ ጋር ያለዎትን ግንኙነት በቀላሉ መቀጠል ይችላሉ። ማድረግ ያለብዎት ነገር አድራሻዎትን በ information@et.britishcouncil.org ላይ መላክ ብቻ ነው፤ እኛም፦

  • እርስዎ እና የሥራ ባልደረቦችዎት የሚፈልጓቸውን ትምህርታዊ ስብሰባዎችን፣ ውይይት የሚካሄድባቸውን ዝግጅቶች እና ሌሎች ትምህርታዊ ፕሮግራሞችን የሚመለከቱ መረጃዎችን እንልክልዎታለን።
  • የ IELTS ጉዳይ የሚመለከተው ወኪላችን እርስዎ ባሉበት አካባቢ በሚገኝበት ጊዜ እና በግል የሚፈልጉትን ነገር በሚመለከት ሊያወያይዎት የሚችልበት አጋጣሚ ካለ እናሳውቅዎታለን።
  • እርስዎ ባሉበት አካባቢ ካለው የፈተና ማእከል የተገኙ ዜናዎችን እናሳውቅዎታለን።

በቅርቡ በአድራሻችን እንደሚጽፉልን ተስፋ እናደርጋለን።