በአድቫንቴጅ ፓርትነርሺፕ ፕሮግራም አማካኝነት ትምህርት ቤትዎ አጓጊ የሆኑ በርከት ያሉ ጥቅሞች የሚያገኝ ከመሆኑም ሌላ ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች የሚጠቅሙ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች ያገኛል።
አድቫንቴጅ ፓርትነርሺፕ ፕሮግራም
አድቫንቴጅ ለእርስዎ፣ ለተማሪዎች እና ለአስተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች ያቀርባል። የእኛ አጋር በመሆን፣ ሰፊ ልምድ ካካበተና አዳዲስ ነገሮችን ከሚፈጥር ዓለም አቀፋዊ ድርጅት ጋር መሥራት ያለውን ጥቅም ይቅመሱ።