እንግሊዘኛዎን በማሻሻል ግብዎትን ያሳኩ
MyClass በሙያው በተካኑ አስተማሪዎቻችን የተነደፈ ውጤታማ የእንግሊዝኛ ኮርስ ነው። በአሳታፊ የገጽ ለገጽ ክፍሎቻችንን በመካፈል የራስ መተማመንዎ ሲያድግ ይመልከቱ።
• የህይወትዎን እና የመማር ግቦችዎን ማሳካት - የምንሰጥዎት ድጋፍ እና የባለሙያዎቻችን እገዛ እድገት እንዲያሳዩ እና በትክክለኛው መንገድ ላይ እንዲቆዩ ይረዳዎታል።
• ራስ መተማመንን የሚገነቡ በገጽ ለገጽ የሚሰጡ ክፍሎች - እንግሊዘኛ የመናገር ችሎታዎን ሲያሻሽሉ በዛው ተጨማሪ ክህሎቶችን ያዳብራሉ።
• በተመችዎት መንገድ ያጥኑ - የእኛን መተግበሪያ (app) ወይም ድረ-ገጽ (website) በመጠቀም እንዴት እና መቼ እንደሚማሩ መምረጥ እንዲችሉ ስለሚያስችልዎት የ MyClass ትምህርት ምቹ ነው።