©

Nebiyou Worku

ከMyClass ጋር ተጽእኖዎን ያሳድጉ -   ከአዳዲስ ጓደኞች ጋር የእንግሊዝኛ ቋንቋውን የሚለማመዱበት እና እርስ በእርስ የሚደጋገፉበት ንቁ የትምህርት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ፡፡

አብረው ይማሩ ፣ በተሻለ ይማሩ፡፡

MyClass የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ብቻ አይደለም ለማዳበር የሚረዳው። ሁሉም ሰው የሚሳተፍበት እና እርስ በእርስ በመረዳዳትና በልበ ሙሉነት አብሮ መጨመር ወይም ማደግ የሚቻልበትንም መልካም ሁኔታ ያመቻቻል፡፡

አስተማሪዎች የክፍል ስራዎችን በቀላሉ ሊከታተሉ፣ ሊመክሩ እና በቂ ግብረመልስ ሊሰጡ እንዲያስችል በትንሽ ቡድኖች ተማሪዎች ተከፋፍለው የሚሰጡትን ተግባሮች እንዲሰሩ ይደረጋል​​፡፡ በተጨማሪም ፣ በቡድኖችዎ ውስጥ የእንግሊዘኛ ንግግር ልምምዶችን በበቂ ሁኔታ በማካሄድ በትክክል ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ተግባራዊ የእንግሊዝኛ ክህሎቶችን ያዳብራሉ ፡፡

ከቋንቋ በላይ ይማሩ!

MyClubን በመቀላቀል የቋንቋ ችሎታዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉት። MyClub  ባህላዊ እና ማህበራዊ መርሃግብር በነፃ የሚያገኙበት መድረክ ነው፡፡ MyClub ከተማሪዎች ጋር ለመገናኘት እና እንግሊዝኛን ከመማሪያ ክፍል ባሻገር ለመለማመድ ትልቅ በር ይከፍታል ፡፡

MyClass ሲማሩ በቢዝነስ እንግሊዝኛ ላይ ባተኮሩ ክፍለ-ጊዜዎች በመሳተፍ ሥራዎን ማሳደግ ፣ የቋንቋ ቴክኒክዎን በቃላት እና በቃላት አጠራር (pronounciation) ክፍለጊዜ በመጠቀም ማሻሻል ፣ ወይም በማህበራዊ የውይይት ክፍለ ጊዜዎቻችን ከጓደኞችዎ ጋር  ዘና ማለት ይችላሉ ፡፡