በይነ-መረብ ላይ የቀጥታ ትምህርቶች | የግል የጥናት ዕቅድ | የተካኑ አስተማሪዎች | ዛሬውኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ትምህርትዎን ለራስዎ እንዲመችዎ ያድርጉ፣ የትምህርት መርሃ-ግብርዎን ይምረጡ፣ እና በአለም ዙሪያ ካሉ የብሪቲሽ ካውንስል አስተማሪዎች እና ተማሪዎች ጋር ይስሩ። English Online የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን እንዲያሻሽሉ በባለሙያዎች የተዘጋጀ ነው።

  • ትምህርትዎን ለራስዎ እንዲመችዎ ያድርጉ እና የጥናት ግብዎን ያስቀምጡ።
  • የትምህርት መርሃ-ግብርዎን ይምረጡ እና አለም-አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ የመማሪያ ፕላትፎርማችን ለውጥዎን ይከታተሉ።
  • አሳታፊ በሆኑ የ55-ደቂቃ የቀጥታ የበይነ-መረብ ትምህርቶች አማካይነት በአለም ዙሪያ ካሉ የብሪቲሽ ካውንስል ከፍተኛ ባለሙያዎች እና ተማሪዎች ጋር ይገናኙ እና ይነጋገሩ።
  • ለተማሩት ትምህርት በአለም አቀፍ አሰሪዎች ዘንድ ታዋቂነት ያለውን የብሪቲሽ ካውንስልን የምስክር ወረቀት ይቀበሉ፤ 

ለ 7 ቀን የነፃ ሙከራ ይጀምሩ

ለራስዎ በጀት እና አኗኗር ዘይቤ ተስማሚ የሆነ የትምህርት መርሃ-ግብር ያዘጋጁ። የሰብስክሪፕሽን እቅድ ይምረጡ እና ዛሬውኑ ይጀምሩ።

ብር (Silver) ወርቅ (Gold) ፕላቲኒየም (Platinum)
በወር 5 ትምህርት  በወር 10 ትምህርት  በወር 15 ትምህርት 
55 ደቂቃ የበይነ-መረብ ትምህርት 55 ደቂቃ የበይነ-መረብ ትምህርት 55 ደቂቃ የበይነ-መረብ ትምህርት
100% በዴስክቶፕ ወይም በታብሌት አማካይነት በይነ-መረብ ላይ የሚሰጥ 100% በዴስክቶፕ ወይም በታብሌት አማካይነት በይነ-መረብ ላይ የሚሰጥ 100% በዴስክቶፕ ወይም በታብሌት አማካይነት በይነ-መረብ ላይ የሚሰጥ
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ ከነፃ ሙከራ ጋር ዛሬውኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ ከነፃ ሙከራ ጋር ዛሬውኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ

በበይነ-መረብ ኮርሱ የሚማሯቸው ነገሮች

English Online ላይ የትምህርት ግብዎን ማስቀመጥ ይችላሉ እንዲሁም ሰዋሰው፣ ንግግር፣ ቅላፄን እና ሌሎችንም ለማሻሻል ልዩ ልዩ ከሆኑ የስራ እንግሊዝኛም ሆኑ የእለት-ተእለት እንግሊዝኛ ትምህርቶች መካከል መመረጥ ይችላሉ።

አሳታፊ በሆነው ፕላትፎርማችን ላይ ያጥኑ እንዲሁም ለእርስዎ በሚመችዎ ሰዓት በአለም ዙሪያ ካሉ 10 ተማሪዎች ጋር ይገናኙ። ለውጥዎን በሙከራ ፈተናዎች እና በመገምገሚያዎች ይከታተሉ፤ እንዲሁም ከመምህራኖችዎ የቀጥታ ግብረ-መልስ ይቀበሉ።

ኮርሶቻችን በይበልጥ የሚስማሙት አስቀድሞ የመካከለኛ ወይም ከዚያ በላይ ደረጃ እንግሊዝኛ ችሎታ ላላቸው ነው። አሁን ያሉበት ደረጃ በእርግጠኛነት ካላወቁ፡ አይጨነቁ - የደረጃ መመዘኛ ፈተና በነፃ ከ English Online ላይ መፈተን ይችላሉ።