Tuesday 24 January 2017

የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እ.ኤ.አ. ጥቅምት 2016፣ ትልቅ ሚና ለተጫወቱት ሥነ ማህበረሰባዊ ሥራ ፈጣሪ ለሆኑት ኢትዮጵያዊ ክብረት አበበ አንድ ልዩ ሽልማት አበርክቷል፤ ተሸላሚው የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆነው ተሹመዋል። በዚሁ ጉዳይ ዙሪያ የብሪቲሽ ካውንስል ግሎባል ሶሻል ኢንተርፕራይዝ ፕሮግራም ክብረት የሰዎችን ሕይወት በመታደግና አስተሳሰባቸውን በመማረክ ረገድ ያከናወኑትን ሥራ የሚያወሳ ርዕስ አሳትሟል። በአዳም ፒልስበሪ የተዘጋጀውን ሙሉውን ጽሑፍ እዚህ ያንብቡ።