ከፈተናው ቀን በፊት የሙከራ ፈተና በመውሰድ በፈተናው ቀን ምን እንደሚጠብቅዎት በቅድሚያ ይወቁ
ይህ የመለማመጃ ፈተና ነጻ ሲሆን በየትኛውም ቦታ ሊወስዱት ይችላሉ
ምን ያገኛሉ:-
- አንድ ሙሉ በሙሉ ነጻ በኮምፒውተር የሚሰጥ የIELTS ፈተና - ይህም እንደትክክለኛው የ ፈተና ማዳመጥ፣ ማንበብና መጻፍን ያካተተ ሲሆን የሁለት ሰዓት ተኩል ርዝማኔ አለው
- የማዳመጥና የማንበብ ፈተናዎችን ውጤት በነጻ ያገኛሉ
- በየትኛውም ቦታና ጊዜ ፈተናውን መውሰድ ይችላሉ ፤ ለፈተናው ቀድመው መመዝገብ አያስፈልግም
- የAcademic ወይም General Training ፈተናን በመውሰድ ለሚፈልጉት ፈተና መዘጋጀት ይችላሉ