NOTICE AMHARIC

የብሪቲሽ ካውንስል ቢሮ ቀድመው ቀጠሮ ከተያዘላቸው ተፈታኞችና ተማሪዎች በስተቀር ዝግ ነው።

ለበለጠ መረጃ የሚመጡ መደበኛ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ አይደለንም። ዝርዝር መረጃውን ከታች ይመልከቱ

IELTS ምዝገባና ቀጥሮ ለመያዝ: 

ድረ ገጽ:  https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations

ኢሜይል: Information@et.britishcouncil.org

ስልክ: 0923943390/0911512835

IELTS የ ፈተና ውጤት የሚሰጠው ዘወትር ሰኞ እና አርብ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 6.30 እና ከ7.30 እስከ 10.00  ነው። 

ሁሉም የምዝገባና ማረጋገጫ ሂደቶች የሚከናወኑት በኢንተርኔት ነው። የክፍያ ማረጋገጫ ወረቀትዎን በአካል ማቅረብ የለብዎትም፣ የIELTS ፈተና ክፍያዎችን በኢሜይል አድራሻችን information@et.britishcouncil.org ከመታወቂያ ወይም ፓስፖርት ኮፒ ጋር  ይላኩልን 

 

በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ አዲስ መረጃ ከፈለጉ

  • ለአዋቂዎች ወይም ለታዳጊዎች የተዘጋጁ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርሶች
  • የሥራ ሙያን የሚያሻሽሉ ኮርሶች
  • IELTS ዝግጅት ስልጠናዎች
  • በድርጅት የሚሰጡ ስልጠናዎች

የፌስቡክ ገጻችንን ይመልከቱ: https://www.facebook.com/BritishCouncilEthiopia/

ድረ ገጻችንን ይጎብኙ: https://ethiopia.britishcouncil.org/english

ኢሜይል: Information@et.britishcouncil.org

ስልክ: 0945628326/0911512835

እናመሰግናለን!