English language teacher and students
አስተማሪዎቻችን

Photo: Hendri Lombard

አስተማሪዎቻችን ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ሲሆን ቁጥራቸውም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። እነዚህ አስተማሪዎች በግል ሥራ ተሰማርተው የነበሩ፣ በህዝብ እና በግል ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በዩኒቨርስቲዎች ያስተምሩ የነበሩ እና በሌሎችም ሙያዎች ላይ ተሰማርተው የነበሩ ናቸው። ሁሉም አስተማሪዎቻችን በብቃት ማረጋገጫ ዘዴ የተገመገሙ ሲሆኑ፤ ተማሪዎችም ስለ አስተማሪዎቻቸው የማስተማር ዘዴ የሚሰማቸውን እንዲገልፁ ይበረታታሉ።