አዝናኝና አስደሳች በሆኑ የመማሪያ አፕሊኬሽኖቻችን አማካኝነት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ያሻሽሉ! ሁሉንም የቤተሰብ አባላት ለመጥቀም ታስበው የተዘጋጁት አዝናኝ ጨዋታዎች፣ ፖድካስቶች፣ ቪዲዮዎችና አጫጭር ጥያቄዎች ቤትዎ ሆነው ወይም በጉዞ ላይ እያሉ እንግሊዝኛ ቋንቋ እንዲማሩ ያግዙዎታል።
የልጆች እንግሊዝኛ መማሪያ፦ የጨዋታ ጊዜ
ከ6 እስከ 11 ዓመት ለሚሆናቸው ልጆች በተዘጋጀው በዚህ የኮምፒውተር ፕሮግራም አማካኝነት ሐሳብዎን የመግለጽ ድፍረት ለማዳበርና የማዳመጥ ችሎታዎን ለማሻሻል ጥረት ያድርጉ። እንደ ‘ፍሎረንስ ናይቲንጌል’ እና ‘ሬድ ራይዲንግ ሁድ’ ያሉ አዝናኝ የአኒሜሽን መዝሙሮችንና ታሪኮችን ይመልከቱ፤ እንዲሁም የመጻፍና የመረዳት ችሎታዎን ለማሻሻል በትኩረት ማሰብ የሚጠይቁ ጨዋታዎችን ይጫወቱ።
ይህን ያውርዱ (Download)፦ iOS