Tebita Ambulance Service Paramedic Team, Ethiopia

በምስራቅ አፍሪካ የሚካሄዱና ማህበራዊ ተቃማትን የሚመለከቱ የፕሮጀክት ስራዎችን እና ልዩ ልዩ ተግባራትን እናዘጋጃለን ፣  እንመራለን እንዲሁም እንሳተፋለን ።  እነዚህም የአቅም ግንባታ ፣  ጥናታዊ ጉዞዎች ፣ ስብሰባዎች እና ረቂቅ ሃሳቦችን  የገንዘብና የስልጠና አማራጮችን ለማህበራዊ ስራ ፈጣሪዎች መፍጠርን ያካትታሉ ።

የሚከተሉት ጽሁፎችና ዝርዝር ተግባራት በአሁኑ ሰአት የምናከናውናቸው ተግባራትን በጥቂቱ ያሳያሉ