School exam students

ብሪቲሽ ካውንስል ከ75 ለሚበልጡ ዓመታት የትምህርት ቤት ፈተናዎችን ሲሰጥ ቆይቷል። ትኩረትዎ ሳይከፋፈል አቅምዎ የሚፈቅደውን ያህል ፈተናውን እንዲሠሩ ስንል በፈተናዎት ቀን ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እንዲከናወን የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን።

በመፈተኛ ቀንዎት ይዘዋቸው ሊመጡ የሚገባዎት አንዳንድ አስፈላጊ ቅፆች እና ሌሎች ነገሮች አሉ። በተጨማሪም ስለ መፈተኛ ቀኖችዎት፣ ስለ ፈተና ቦታ እና ስለ ጊዜው ማወቅ እንደሚገባዎት ምንም አያጠያይቅም። እነዚህን መረጃዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተገለፁት ሊንኮች በኩል ማግኘት ይችላሉ።

የአቅም ገደብ ወይም የተለየ ፍላጎት ካለዎት እባክዎ ልዩ ዝግጅቶች ማድረግ <LJ: need to link to SA pg> በሚለው ሊንክ ላይ ያቀረብነውን መረጃ ይመልከቱ።

በዚህ ክፍል ውስጥ