ጠንክረው ሲሠሩ ከቆዩ በኋላ ምን ያህል ውጤት እንደሚያገኙ ለማወቅ ይጓጉ ይሆናል። ብሪቲሽ ካውንስል በተቻለ ፍጥነት ውጤትዎን እንዲያገኙ ለማድረግ ይጥራል፤ ውጤት ካገኙ በኋላም ቢሆን ከጎንዎት ሆነን ልንደግፍዎ ዝግጁ ነን።
የፈተና ውጤትዎን መቀበል
በ IGCSE፣ በኢንተርናሽናል GCSE እና በA- ወይም AS-ደረጃ ፈተናዎች ምን ያህል ውጤት እንዳገኙ እዚህ ይመልከቱ።

ፈተና እንደገና በመፈተን ረገድ ወይም ያገኙትን ውጤት በማስተካከል ረገድ ምን ምርጫዎች እንዳሉዎት የበለጠ ለማወቅ እዚህ ይመልከቱ።