ለሚፈልጉት የትምህርትና የሥራ ዓይነት ትክክለኛዎቹን የብቃት ማረጋገጫዎች ለመምረጥ ምክር ማግኘት ይፈልጋሉ?
ከሚመርጧቸው የትምህርት ዓይነቶች አንስቶ ለፈተና እስከ መመዝገብ ድረስ ድጋፋችን አይለይዎትም። የሚፈልጉትን መረጃ ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ሊንኮች ይመልከቱ።
ለሚፈልጉት የትምህርትና የሥራ ዓይነት ትክክለኛዎቹን የብቃት ማረጋገጫዎች ለመምረጥ ምክር ማግኘት ይፈልጋሉ?
ከሚመርጧቸው የትምህርት ዓይነቶች አንስቶ ለፈተና እስከ መመዝገብ ድረስ ድጋፋችን አይለይዎትም። የሚፈልጉትን መረጃ ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ሊንኮች ይመልከቱ።
ፈተናውን የሚያዘጋጁልን ቦርዶች ካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኤግዛሚኔሽንስ(CIE) እና ፒርሰን ኤዴክሴል ናቸው፤ እነዚህ ቦርዶች የሚሰጧቸው የብቃት ማረጋገጫዎች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና ተቋማት ዘንድ ተቀባይነትና አክብሮት ያተረፉ ናቸው።
IGCSEs እና International GCSEs ከ14 እስከ 16 ዓመት ላሉ ልጆች የሚሰጥ በዓለማችን ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ዓለም አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ ነው። በመሆኑም ከፍተኛ ትምህርት ለመከታተል ወይም የተለያዩ ሙያዎችን ለመማር መግቢያ በሮች ናቸው።
IGCSEs የብቃት ማረጋገጫ አግኝተዋል? የመጀመሪያ ዲግሪውን ላልያዘ ሰው ቀጣዩ እርምጃ ወደ A- እና AS-ደረጃዎች መሸጋገር ነው። ስለሚሰጡት የትምህርት ዓይነቶች፣ ስለ ሥርዓተ ትምህርቱና ምዝገባው እንዴት እንደሚካሄድ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።