በየትኛው ቀን፣ በስንት ሰአት እና የት ቦታ ፈተና እንደሚፈተኑ ለማወቅ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱን ይምረጡ እና ይመልከቱ፦

የካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኤግዛሚኔሽንስ (CIE) IGCSEs ፈተናን የ 2014 ፕሮግራም በ ካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኤግዛሚኔሽንስ ድረገጽ ላይ ይመልከቱ።

የካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኤግዛሚኔሽንስ (CIE) A- እና AS-ደረጃዎች ፈተናን የ 2014 ፕሮግራም በ ካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኤግዛሚኔሽንስ ድረገጽ ላይ ይመልከቱ። Pearson Edexcel ኢንተርናሽናል GCSEs ፈተናን የ 2014 ፕሮግራም በ Edexcel ድረገጽ ላይ ይመልከቱ።

Pearson Edexcel A- እና AS-ደረጃዎች ፈተናን የ 2014 ፕሮግራም በ Edexcel ድረገጽ ላይ ይመልከቱ።

ፈተና ለመፈተን መመዝገብ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ እዚህ ይመልከቱ።