ራዕይዎን ያሳኩ ፍፁም ስለመሆን አይደለም እያወራን ያለነው፡፡ ይልቁንም ስለ እድገት ነው። የሕይወት ግቦችዎን ለማሳካት በሚጓዙበት መንገድ ላይ እያንዳንዱ እርምጃዎን ከእርስዎ ጎን ሆነን በትክክለኛው ሀዲድ እንዲሄዱ እናግዝዎታለን።