የመጻፍ ፈተና 55 ደቂቃዎች ገደማ ሲፈጅ 3 ሥራዎችን አካትቶ ይዟል።
ፈልግ
የነፃ ትምህርት እድሎች እና የገንዘብ ድጋፍ
በዩናይትድ ኪንግደም የሚሰጡ ኮርሶችን በነፃ ለመማር እና የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት የሚያስችሉ አማራጮችን እዚህ ይመልከቱ።
በሥነ ጥበብ ዙሪያ የምናከናውነው ሥራ
በኢትዮጵያ፣ በዩናይትድ ኪንግደምና በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኙ የሥነ ጥበብ ባለሙያዎችና ከሥራ ፈጣሪዎች ጋር በአጋርነት የምንሠራባቸውን አዳዲስ መስኮች ለመመሥረት ጥረት እናደርጋለን።
Creative Futures
Through our European Union funded partnership programme Creative Futures implemented by British Council, Goethe-Institut and iceaddis, we shall be working with the Creative Industry
ለፈተናዎ ልዩ ፍላጎቶች እና ዝግጅቶች
የ IELTS የፈተና ማዕከላት ተጨማሪ ፍላጎቶች ያላቸው ተፈታኞችን ፍላጎት ለማሟላት የተቻላቸውን ጥረት ሁሉ ያደርጋሉ።
ለIELTS ፈተናዎ ይዘጋጁ
Start your IELTS test preparation today
የ IELTS ስረዛ እና የተመላሽ ገንዘብ መመሪያ
ፈተናዎን መሰረዝ ካለብዎ ወይም ቦታ ከያዙበት በተለየ ሌላ ቀን ላይ መውሰድ ከፈለጉ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይወቁ።
Resources for teachers
With over 75 years’ experience in teaching English, we can help you prepare your test takers so that they achieve an IELTS score that accurately reflects their English level.
ብሪቲሽ ካውንስል - 75 ዓመት በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ላለፉት 75 ዓመታት ስለሰጠነው አገልግሎትና ከኢትዮጵያ ጋር ስላለን ዘላቂ ወዳጅነት የበለጠ ይረዱ
ኮርሶችና የብቃት ምዘናዎች- ከ18 አመት በላይ ለሆኑ
ፍላጎቶችዎን ለማሟላት መጠነ ሰፊ እና አመቺ ኮርሶችን እናቀርባለን። ዕድሜዎ፣ የእውቀት ደረጃዎ ወይም የትምህርት ግብዎ ምንም ይሁን ምን ፣ ለእርስዎ የሚሆን ኮርስ አለን ፡፡