የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን በማሻሻል ከሌሎች ጋር በድፍረት ይግባቡ። አስተማሪዎቻችን፣ ትምህርቱን ከሁሉም ተማሪዎች ፍላጎት ጋር አጣጥሞ ለማቅረብ ምን ዘዴዎችን እንደሚጠቀሙ ይመልከቱ።
ፈልግ
መናገር፦ አቀላጥፎ እና አሳክቶ መናገር
ይህ ቪዲዮ በIELTS የመናገር ፈተና ላይ ትኩረት የሚሰጥባቸውን አቀላጥፎና አሳክቶ መናገርን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ያብራራል።
መናገር፦ የቃላት ክምችትና የቃላት እውቀት
ይህ ቪዲዮ በIELTS የመናገር ፈተና ላይ ትኩረት የሚሰጥባቸውን የቃላት ክምችትንና የቃላት እውቀትን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ያብራራል።
በብሪቲሽ ካውንስል መማር ምን ጥቅም አለው?
እኛ ጋር መጥተው እንግሊዝኛ ቋንቋ በመማር እጅግ ውጤታማና አስደሳች በሆነ መንገድ ፈጣን እድገት እና ለውጥ ያምጡ።
የ IELTS ደንቦች እና ሁኔታዎች
ፈተናዎን መሰረዝ ካለብዎ ወይም ቦታ ከያዙበት በተለየ ሌላ ቀን ላይ መውሰድ ከፈለጉ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይወቁ።
IELTSን በብሪትሽ ካውንስል መውሰድ ለምን ይመረጣል?
በብዙ ምቹ ቦታዎች፣ ነፃ ሀብቶች፣ ቀላል የምዝገባ ሂደትና ከጭንቀት ነፃ የሆነ የመፈተኛ አካባቢ በርካታ ምቹ የፈተና ቀኖች እናቀርባለን።
የምክክር አገልግሎት ቀጠሮ ይያዙ
ኮርሶችና የብቃት ምዘናዎች - ለህጻናት
We are committed to providing students with a structured English learning program so that each student can reach their full potential in a stimulating, rewarding and safe environment.
ምን እንደሚማሩ መረጃ እዚህ ያግኙ
የስራ ስኬትዎን ያፋጥኑ ፣ ለጥናት ይዘጋጁ ወይም ማህበራዊ ተግባብዎትዎን በ MyClass ያሻሽሉ። የምናቀርባቸውን መጠነ ሰፊ የሆኑ የእንግሊዘኛ ኮርሶችን ያስሱ፡፡
ነጻ የመለማመጃ ፈተና በኮምፒውተር ለሚሰጥ የIELTS ፈተና
ከፈተናው ቀን በፊት የሙከራ ፈተና በመውሰድ በፈተናው ቀን ምን እንደሚጠብቅዎት በቅድሚያ ይወቁ