ሲቪል ሶሳይቲ ሰፖርት ፕሮግራም (CSSP) በኢትዮጵያ በየክልሉ ያሉ ሲቪል ማኅበረሰብ አቅምን ለመገንባት የተቀረጸ ፕሮግራም ነው።
ፈልግ
በኢትዮጵያ የበርካቶችን ሕይወት ያተረፉ የማኅበራዊ ሥራ ፈጣሪ ለማሸነፍ አቅደዋል
በአውሮፓውያኑ የልደናት ቀን አቶ ክብረት አበበ ቱፋ ማህበራዊ ፕሮግራም ዘላቂ የልማት ግቦችን ለመደገፍ ለሚጫወተው ሚና ጠንካራ የሆነ ጉዳይ ያቀርባል።
የማኅበራዊ ተቋም አመራር ፕሮግራም መሠረት
ብሪቲሽ ካውንስል በኢትዮጵያ እና በኬንያ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ የማኅበራዊ የድርጅት አመራር ፕሮግራም ጀምሯል።
ቲቺንግ ኖውሌጅ ቴስት (TKT)
ሙያዎን ለማሻሻል ጥረት እያደረጉ ያሉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተማሪ ከሆኑ Teaching Knowledge Test (TKT) እጅግ ይጠቅምዎታል።
ተመላሽ ገንዘብና የቀጠሮ ዝውውር አሠራር
ለፈተና የከፈሉትን ገንዘብ ለማስመለስ እንዲሁም ለቃለ ምልልስ የሚቀርቡበትን ቀን ወይም ሰዓት ለማስቀየር እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ያጣሩ።
ዘ ሰሌክተር
ዘ ሰሌክተር ከዩናይትድ ኪንግደም የተገኙ አዳዲስ ምርጥ ሙዚቃዎች የሚቀርቡበት የብሪቲሽ ካውንስል ሳምንታዊ ዓለም አቀፍ የራዲዮ ፕሮግራም ነው።
ከእኛ ጋር ያለዎትን ግንኙነት ይቀጥሉ!
ከእኛ ጋር ያለዎትን ግንኙነት ይቀጥሉ!
መጻፍ፦ ለሥራ የተሰጠው ምላሽ/የሥራ ውጤት
ይህ ቪዲዮ ከIELTS ከመጻፍ ፈተና ጋር በተያያዘ ለሥራ የተሰጠው ምላሽ እና የሥራ ውጤት ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ያብራራል።
IELTS ፈተና በመውሰድ ከሀገር ውጭ ትምህርትዎን ይማሩ
IELTS እጅግ ሰፊ ተቀባይነት ያለው የአንድ ለአንድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ የንግግር ፈተና ሲሆን በእንግሊዝኛ የመግባባት ችሎታዎን ለመመዘን ያስችላል።
በሚፈተኑበት ቀን
ፈተና በሚሰጥበት ቀን ምን ይከናወናል? ስለፈተናው ፕሮግራምም ሆነ ስለሚፈተኑበት ቦታ እንዲሁም ፈተናውን ያለ ምንም ችግር መፈተን እንዲችሉ በዕለቱ ምን ነገሮች ይዘው መምጣት እንዳለብዎት ይወቁ።