Achieve your goals with one-to-one English online tutoring.
ፈልግ
የ IELTS General Training ፈተናን ይውሰዱ
በመላው ዓለም የቋንቋ ክህሎትዎን ለማሳየት የ IELTS General Training፡ ዲግሪ በታች ለመማር፣ በእንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገር ወይም በእራስዎ ሀገር ውስጥ ለመስራት እና ወደ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገር ለመጓዝ ይህንን ፈተና ይውሰዱ።
መናገር፦ የቃላት አጠራር
ይህ ቪዲዮ በIELTS የመናገር ፈተና ላይ ትኩረት የሚሰጥበትን የቃላት አጠራር ያብራራል።
ለትምህርት ቤቶችና ለተቋሞች የተዘጋጀ ካምብሪጅ ኢንግሊሽ
በአድቫንቴጅ ፓርትነርሺፕ ፕሮግራም አማካኝነት ትምህርት ቤትዎ አጓጊ የሆኑ በርከት ያሉ ጥቅሞች የሚያገኝ ከመሆኑም ሌላ ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች የሚጠቅሙ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች ያገኛል።
ዴቨሎፕመንት ፓርትነርሺፕ ኢን ሃየር ኤጁኬሽን (DelPHE)
ኢትዮጵያ ውስጥ DELPHE በድምሩ 1 ሚሊዮን ፓውንድ በጀት በመመደብ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና፣ ከሰላም እና ከደህንነት፣ ከተፈጥሮ ሀብት፣ ከቱሪዝም እና ከኃይል ጋር ለተያያዙ 12 ለሚያክሉ አጋር ፕሮጀክቶች ድጋፍ አድርጓል።
ያገኟቸው ውጤቶች
የፈተናውን ውጤት የሚቀበሉበት ዕለት በሕይወትዎ እጅግ ከሚደሰቱባቸው ቀኖች መካከል አንዱ ሊሆን ይችላል። ከብሪቲሽ ካውንስል የዓለም አቀፍ ፈተና ውጤትዎን መቼ፣ የትና እንዴት መረከብ እንደሚችሉ ይመልከቱ።
እንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማር
As the world’s English experts, there will be no surprise that we are passionate about the English language. And we are passionate about people who teach English.
የመንግሥት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ወይም መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ናችሁ?
Aptis በዓለም አቅፍ ደረጃ እንደ መሥፈርት ተደርጎ የሚወሰድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና ሲሆን በማንኛውም ዓይነት ሁኔታ ለመስጠት እንደ አስፈላጊነቱ የሚስተካከል ከመሆኑም ሌላ በአሁኑ ጊዜ ግለሰቡ ያለው የችሎታ ደረጃ ምንም ሆነ ምን ለማንኛውም ተፈታኝ ተስማሚ ነው።
Aptis - የእንግሊዝኛ ብቃትዎን ለመገምገም
የድርጅትዎን ሠራተኞች ችሎታ በተሻለ መልኩ ለመገምገም Aptis በመጠቀም፣ ድርጅትዎ ውስጥ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው እንግሊዝኛ ቋንቋ እንዲነገር ያድርጉ።
በሥነ ጥበብ እና በትምህርት መስክ እንዲሁም ለኅብረተሰቡ የምናከናውነው ሥራ
በፕሮግራሞቻችን አማካኝነት በመላው ዓለም የሚገኙ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ስለ ብሪታኒያ ባሕልና የፈጠራ ሃሳቦች የማወቅ አጋጣሚ እንዲያገኙ እናደርጋለን።