ቀዳሚ ምርጫዎ ባደረጉት አገር ውስጥ የትምህርት ዕድል ለማግኘት ሲያመለክቱ የታሰበበት ዕቅድ ማውጣት ይኖርብዎታል። ያደረጉትን መሻሻል ለመመዝገብ የእኛን የመቆጣጠሪያ ቅፅ ይጠቀሙ።
ፈልግ
A- እና AS-ደረጃዎችን መምረጥዎ ምን ጥቅም አለው?
IGCSEs የብቃት ማረጋገጫ አግኝተዋል? የመጀመሪያ ዲግሪውን ላልያዘ ሰው ቀጣዩ እርምጃ ወደ A- እና AS-ደረጃዎች መሸጋገር ነው። ስለሚሰጡት የትምህርት ዓይነቶች፣ ስለ ሥርዓተ ትምህርቱና ምዝገባው እንዴት እንደሚካሄድ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የፈተናውን ዓይነት መምረጥ
ፈተናውን የሚያዘጋጁልን ቦርዶች ካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ኤግዛሚኔሽንስ(CIE) እና ፒርሰን ኤዴክሴል ናቸው፤ እነዚህ ቦርዶች የሚሰጧቸው የብቃት ማረጋገጫዎች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና ተቋማት ዘንድ ተቀባይነትና አክብሮት ያተረፉ ናቸው።
የፈተና ውጤትዎን መቀበል
በ IGCSE፣ በኢንተርናሽናል GCSE እና በA- ወይም AS-ደረጃ ፈተናዎች ምን ያህል ውጤት እንዳገኙ እዚህ ይመልከቱ።
Aptis ለአስተማሪዎች
Aptis ለአስተማሪዎች የተባለው ፕሮግራም፣ የመደበኛው Aptis አንዱ ገጽታ ነው። በመላው ዓለም የሚገኙ የትምህርት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና የትምህርት ተቋማት፣ የአስተማሪዎቻቸውን ወይም የመምህራን ሥልጠና ፕሮግራሞችን በመከታተል ላይ ያሉ ተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ለመፈተን ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
የክፍያ አፈጻጸም መመሪያ
ክፍያዎትን በቀላሉ ይክፈሉ ክቡራን ደንበኞቻችን ብሪቲሽ ካውንስል እንደተለመደው ፍላጎትዎን ለማሟላት ቀልጣፋ የክፍያ መንገድ አዘጋጅቶልዎታል።
75 Years in Ethopia Anniversary Online Quiz Campaign
Win prizes as you answer questions about the British Council's past, present and future.
በኢንተርኔት የሚሰጥ የእንግሊዝኛ ስልጠና - ለአዋቂዎች
ከቤትዎ ወይም ከስራ ቦታዎ በምቾት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠናዎች ለመውሰድ ጊዜው አሁን ነው
ኮርስ ለመውሰድ ይመዝገቡ (ከ18 አመት በላይ ለሆኑ)
የሚቀጥሉትን አራት ቀላል እርምጃዎችን በመውሰድ ለመረጡት ኮርስ ይመዝገቡ
ስለ ኮርሶቻችንና የብቃት ምዘናዎቻችን ማብራሪያ
ፍላጎቶችዎን ለማሟላት መጠነ ሰፊ እና አመቺ ኮርሶችን እናቀርባለን። ዕድሜዎ ፣ የእውቀት ደረጃዎ ወይም የትምህርት ግብዎ ምንም ይሁን ምን ፣ ለእርስዎ የሚሆን ኮርስ አለን ፡፡