ለIELTS ውጤት እውቅና ከሚሰጡ በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ 8,000 ድርጅቶች ጋር ይቀላቀሉ።
ፈልግ
የትኛውን ፈተና?
ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎችን እንሰጣለን። ከእርስዎ ፍላጎት ጋር የሚጣጣመውን ፈተና ይምረጡ።
IGCSE/International GCSE እና የትምህርት ቤት ፈተናዎች
ስለ IGCSEs/International GCSEs ወይም A- እና AS-ደረጃዎች መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ? ተማሪዎች፣ ወላጆችና የግል ተፈታኞች ስለምንሰጣቸው የትምህርት ቤት ፈተናዎች እዚህ ላይ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የሥራ ሙያ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች
በዩኬ የሚገኙ ፈተና የሚፈትኑ የተለያዩ ታላላቅ አካላትን እና ዩኒቨርሲቲዎችን ወክለን አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸውን እጅግ በርካታ የሥራ ሙያ ፈተናዎች እንፈትናለን።
ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ መማር
The United Kingdom offers you a world-leading education system, with UK qualifications that can make a real difference to your career.
ትምህርት ቤት፣ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ናችሁ?
Aptis እንደ ሁኔታው የሚስተካከል፣ ሚዛናዊነት እና ተቀባይነት ያለው ፈተና በመሆኑ ተማሪዎቻችሁን ወይም አስተማሪዎቻችሁን በአስተማማኝ ሁኔታ እንድትመዝኑ ያስችላችኋል።
የሚፈልጉትን ፈተና ይምረጡ
ለእርስዎ ወይም ለትምህርት ቤትዎ የሚያስፈልገው የትኛው ዓይነት ፈተና ነው? በዓለም ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት ካላቸው ዓለም አቀፍ ፈተናዎች መካከል ስለሁለቱ ይኸውም IGCSEs/International GCSEs እና A-/AS-ደረጃዎች የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የማስተማር ሥራችን
የዩናይትድ ኪንግደም እና የኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፎች ተደጋግፈው እንዲሠሩ በማድረግ ትምህርት እንዲዳብር፣ ዓለም አቀፋዊ ዜግነት እንዲስፋፋ እንዲሁም በመላው ዓለም መተማመንና መግባባት እንዲጎለብት እናደርጋለን።
ለIGCSEs/ኢንተርናሽናል GCSEs ይዘጋጁ
በድምፅ የተቀዱ ለፈተና የሚጠቅሙ ምክሮችንና ከትምህርቱ ጋር የተያያዙ መመሪያዎችን ናሙና በኮምፒውተርዎ ወይም በስማርት ስልክዎት ላይ በቀጥታ መጫን ይችላሉ። ለIGCSE እና ለኢንተርናሽናል GCSE ተማሪዎች፣ GCSEPod ጥሩ ማጥኛ ነው።
A- እና AS-ደረጃዎች ማስተማር ምን ጥቅም አለው?
A-levels are a passport to universities and further education across the world. Help your brightest students achieve more with their lives. Find out more.