ፈተና በጣም የተረጋጉ በሚባሉ ተማሪዎችም ላይ ሳይቀር ተጨማሪ ጫና ይፈጥራል። ይሁንና የተወሰነ ዝግጅት በማድረግና የታሰበበት የጥናት ፕሮግራም አውጥሮ ትምህርቱን በመከለስ የሚገባዎትን ውጤት ማግኘት ይችላሉ።
ፈልግ
ለፈተናዎች የሚደረጉ ልዩ ዝግጅቶች
ብሪቲሽ ካውንስል ሁሉም ተፈታኞች ያለ አድልዎ እና በአግባቡ እንዲስተናገዱ እንዲሁም በተመቻቸ ሁኔታ እንዲፈተኑ የማድረግ ግብ አለው።
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ኮርሶች እና መማሪያዎች
We have a range of online resources to support your work as an English language teacher or ELT professional.
ልዩ ስምምነቶች እና ፕሮግራሞች
ትምህርት ቤታችሁ ባስመዘገባቸው ተማሪዎች ብዛት፣ ባገኘው የፈተና ውጤት እና በሚገኝበት ቦታ መሰረት የልዩ ስምምነቶች እና ፕሮግራሞች ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
የሥራ ሙያን የሚያሻሽሉ ኮርሶች
በአንድ ቦታ የሚሠሩ የቡድኖችንም ሆነ የግለሰቦችን ችሎታ፣ ተነሳሽነትና ተሳትፎ ሊያሳድግ የሚችል ጥራት ያለው ሥልጠና እንሰጣለን።
የአዲስ አበባ የቋንቋ ትምህርት ቤት
የመማር ማስተማር ሂደት ስኬታማ እንዲሆን ምቹ ሁኔታ መሟላት ይኖርበታል። እኛ ደግሞ በማስተማር ሂደት የተዋጣልን ባለሙያዎች ስለሆንን በአዲስ አበባ የሚገኘው የቋንቋ ትምህርት ቤታችን አስተማሪዎች ለማስተማር፣ ተማሪዎች ደግሞ ለመማር እንዲመቻቸው ታስቦ የተዘጋጀ ማዕከል ነው።
በድጋሚ መፈተን እና ውጤት ማስተካከል
ፈተና እንደገና በመፈተን ረገድ ወይም ያገኙትን ውጤት በማስተካከል ረገድ ምን ምርጫዎች እንዳሉዎት የበለጠ ለማወቅ እዚህ ይመልከቱ።
አድቫንቴጅ ፓርትነርሺፕ ፕሮግራም
አድቫንቴጅ ለእርስዎ፣ ለተማሪዎች እና ለአስተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች ያቀርባል። የእኛ አጋር በመሆን፣ ሰፊ ልምድ ካካበተና አዳዲስ ነገሮችን ከሚፈጥር ዓለም አቀፋዊ ድርጅት ጋር መሥራት ያለውን ጥቅም ይቅመሱ።
ኢግናይት ካልቸር
ኢግናይት ካልቸር አዲሱ እና አስደሳቹ በምስራቅ አፍሪካ በ 14 ሀገሮች ውስጥ ለሚገኙ ባህላዊ እና የፈጠራ ዘርፎች የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው!
የኮርፖሬት ስልጠና እና ግምገማዎች
ለሰራተኞቻቸው የሚያስፈልጓቸውን ተግባር ተኮር ስልጠናዎች እና ምዘናዎች በማቅረብ እና የሰራተኞቻቸውን አቅም በመገንባት የንግድ ድርጅቶችን፣ መንግስታትን እና የትምህርት ተቋማትን እናግዛለን።