የወርልድ ቮይስ ፕሮግራም አላማ ወጣቶችን በሙዚቃ አማካኝነት የመዝፈን ችሎታቸውን እና ሰፊ ትምህርት ማግኘት እንዲችሉ ድጋፍ ማድረግ ነው።
ፈልግ
የማኅበራዊ ሥራ ፈጠራን ምንነት መገንዘብ፦ ቃለ ምልልስ
ሰመመን በመስጠት ሙያ የተሰማሩት ኢትዮጵያዊው ነርስ ክብረት አበበ፣ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን የሚመለከት የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ከማቅረባቸው ጋር በተያያዘ በቅርቡ በብራስልስ ትልቅ ትኩረት አግኝተው ነበር።
የማሳዮችን ጨሌ ገቢ ማግኛ የማድረግ ህልም ያላቸው ሴት
ማኅበራዊ የሥራ ፈጠራ ተልእኮ ይዘው የሚንቀሳቀሱት ራሃብ ናይሶቱዋኤ ኬናና፣ የማሳዮችን ጨሌ ለገበያ በማቅረብ በገጠር መንደራቸው ያሉትን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ሕይወት የመለወጥ ህልም አላቸው። በኬንያ የሚገኘውን ሰፊ የማሳይ ማራ ክልል የሚጎበኙ ጎብኚዎች ጨሌውን በሚገባ ያውቁታል
ያገኙት ውጤት
ስለ ፈተና ውጤትዎ እና ስለምሥክር ወረቀት የወጡትን መረጃዎች ይመልከቱ።
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ኮርሶች
ብሪቲሽ ካውንስል በግል የሚጠኑ ሁለት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርሶች ኢንተርኔት ላይ አቅርቧል፤ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ እነዚህን ኮርሶች ማግኘት የሚችሉት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ የትምህርት ተቋማትና ድርጅቶች ብቻ ናቸው።
የተፈታኝ ፖርታል
ከIELTS ፈተናዎ ጋር የሚዛመዱ ሁሉንም መረጃዎች በተፈታኝ ፖርታል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
የፈተና ቀናት፣ ክፍያዎች እና ቦታዎች
በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ 2 ቦታዎች ፈተናዎችን ተመጣጣኝ በሆኑ ዋጋዎች እናቀርባለን። የፈተና ቀንዎን ይምረጡ እና ለ IELTS ዛሬውኑ ቦታ ይያዙ።
የትኛውን የIELTS ፈተና መውሰድ አለብኝ?
የት መሄድ እና ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ በመምረጥ ትክክለኛውን ፈተና ይምረጡ።
IELTSን የሚመርጡት ለምንድን ነው?
ስኬት ከIELTS ጋር ይጀምራል – አስፈላጊ የሚሆነው የመጨረሻ ግብዎ ነው። IELTS ለከፍተኛ ትምህርት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እና የዓለም አቀፍ ፍልሰትን እንደ ማስረጃ ተደርጎ ተቀባይነት አግኝቷል።
የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎችን ለመፈተን መመዝገብ የሚቻለው እንዴት ነው?
ቀጥሎ የተገለፁትን ቀላል መንገዶች በመከተል ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ማካሄድ ይችላሉ።