የፈተና ፕሮግራሞችን በመመልከት፣ የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች የሚያበቁበትን ቀን እና የፈተና ቦርዶች ያወጧቸውን ፕሮግራሞችን የሚመለከቱ ወሳኝ ቀናትን ይወቁ።
ፈልግ
የሥራ ሙያ ፈተናዎች
በንግድ ሥራ የተሠማሩ ባለሙያ እንደመሆንዎ መጠን ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው የሥራ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ በመያዝ በሥራዎ ስኬታማ መሆን ይችላሉ። ባለሙያዎች ዘንድ ትምህርትዎን ይከታተሉ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ፈተናውን ይፈተኑ።
Aptis ምንድን ነው?
Aptis በድርጅትዎ ውስጥ ያሉትን ሠራተኞች እንግሊዝኛ የመናገር፣ የመጻፍ፣ የማንበብ እና የመስማት ችሎታ ውጤታማ እና ትክክለኛ በሆነ መንገድ መገምገም የሚያስችል ፕሮግራም ነው።
በሕብረት መሥራት
ያላችሁበት ትምህርት ቤት ወይም ተቋም የብሪቲሽ ካውንስልን ፈተናዎች እንዴት መፈተን እንደሚችል ማወቅ ትፈልጋላችሁ? በሕብረት መሥራት ያሉትን ጥቅሞች በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ እዚህ ተመልከቱ።
መደበኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት
የመናገር፣ የማዳመጥ፣ የማንበብና የመጻፍ ክህሎትዎን በማሳደግ የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ያሻሽሉ።
እውቅና የሚሰጥ ድርጅት መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
በእርስዎ ተቋም ውስጥ ያሉትን ተማሪዎች፣ ሠራተኞች ወይም ተስፋ ሰጪ ዕጩዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ መመዘን ከፈለጉ ማድረግ ያለብዎት ነገር ቢኖር IELTSን መፈተን ብቻ ነው።
ስለ ብሪትሽ ካውንስል ኢትዮጵያ
በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኘው ቢሯችን እ.ኤ.አ. በ 1943 ተመሰረተ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ትምህርታዊ እና ባህላዊ ፕሮግራሞች ውስጥ ተሳታፊ ከሆኑ ወጣቶች ጋር ተገናኝተናል።
የኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ የሥራ ፈጠራ አሸናፊ ሽልማት
የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እ.ኤ.አ.
የምናከናውነው ሥራና የምንጠቀምበት ዘዴ
ስለ ፕሮግራሙ መረጃ የምናከናውነው ሥራና የምንጠቀምበት ዘዴ
የፈተና ቀኖች፣ የክፍያ ተመኖች እና የመፈተኛ ቦታዎች
የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀናት እና የሚያስከፍሉትን ዋጋ እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ፈተናዎቹን የት መፈተን እንደሚችሉ ያረጋግጡ።