ለከፍተኛ ትምህርት ታላቅ ምኞትዎችዎ የIELTS Academic ፈተናዎች፡ በየትኛውም የዓለም ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በድህረ ምረቃ ትምህርት ደረጃ ትምህርት ለመከታተል ከፈለጉ ወይም ደግሞ በእንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገር በሙያዊ ድርጅት ውስጥ መስራት ከፈለጉ ይህንን ፈተና ይውሰዱ።
ፈልግ
የግል መረጃ ጥበቃ እና የአጠቃቀም ደንብ
ይህ ክፍል ሁሉንም የብሪትሽ ካውንስል ድረ ገጾች አጠቃቀም በተመለከተ መረጃ የያዘ ከመሆኑም በተጨማሪ ድርጅቱ የሚመራባቸውን ደንቦች ይዘረዝራል።
ለሁለተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ፎረም
የኢትዮጵያ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ ፎረም (ESEF) ታህሳስ 2 ቀን 2016 (እ. ኤ. አ.) ሁለተኛ ዝግጅቱን በብሪቲሽ ካውንስል ግቢ ውስጥ አካሂዷል።
ዩኒቨርሲቲዎች ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ
የአፍሪካ አገሮች በፍጥነት እያደጉ ናቸው, እናም የዩኒቨርሲቲዎች ሚና በዚህ ውስጥ መገንዘብ አለብን። የብሪቲሽ ካውንስሏ ካሮሊን ቻፕፐርፊልድ እንዳሳዩት።
መጻፍ፦ ሰዋስው
ይህ ቪዲዮ ለIELTS ለመፃፍ ፈተና የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ደረጃዎች ያሉትን ሰዋስውና ትክክለኛ አጠቃቀሙን በተመለከተ ያለዎትን ግንዛቤ ያሳድግልዎታል።
IELTS መጽሐፎች
ለIELTS ፈተና ለመዘጋጀት የሚረዱዎትን በጣም ጠቃሚ የሆኑ ሁለት መጽሐፎች ልንጠቁምዎት እንወዳለን።
ምዝገባው የሚካሄደው እንዴት ነው?
ለትምህርት ቤቱ ፈተና ለመመዝገብ ዝግጁ ኖት? ለIGCSEs/International GCSEs ወይም ለA- እና AS-ደረጃዎች እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ መረጃዎች ይመልከቱ። በምዝገባው ሂደት ወቅት ሁሉ ድጋፋችን አይለይዎትም።
ብሪቲሽ ካውንስል መፈተን ለምን ይጠቅማል?
በኢትዮጵያ ፈተናዎችን በብሪቲሽ ካውንስል መፈተን ምን ጥቅም እንዳለው የሚገልፁ መረጃዎችን ይመልከቱ።
ለትምህርት ቤቶች እና ለተቋማት የተዘጋጁ የትምህርት ቤት ፈተናዎች
ትምህርት ቤታችሁ የብሪቲሽ ካውንስል ፈተናዎችን እንደሚፈትን ካርታ ላይ አሳዩ። በመላው ዓለም ተቀባይነት ያላቸውን ሁለት የብቃት መመዘኛዎች ከሚያቀርቡ የተከበሩ የዩናይትድ ኪንግደም የፈተና ቦርዶች ጋር ልናገናኛችሁ እንችላለን።
እንዲገመገም የሚፈልጉት ምንድን ነው?
Aptis በድርጅትዎ ያሉት ሠራተኞች ስላላቸው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ አስተማማኝ እና ትክክለኛ የሆነ ውጤት በማሳየት፣ በሠራተኛ ቅጥር፣ በሠራተኛ ሃይል ልማት እና በሥልጠና ረገድ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ማድረግ እንዲችሉ ይረዳዎታል።