ከትምህርት ቤቶችና ከውጭ ቋንቋ ትምህርት ቤቶች ጋር ላለን ግንኙነት ትልቅ ቦታ እንሰጣለን። በኢትዮጵያ የሚሰጡትን የዩኬ ፈተናዎች በማስተዋወቅና በመስጠት ረገድ እንዴት ከእኛ ጋር አብረው መሥራት እንደሚችሉ የሚገልፁ መረጃዎችን ይመልከቱ።
ፈልግ
ስለ እኛ
ብሪቲሽ ካውንስል፣ ባህላዊ ግንኙነት ለመመስረት እና የትምህርት እድሎችን ለመፍጠር እ.ኤ.አ. በ1934 የተቋቋመ የዩናይትድ ኪንግደም አለም አቀፍ ድርጅት ነው።
አስተማሪዎቻችን
አስተማሪዎቻችን እጅግ የላቀ ብቃት ያላቸው እንዲሆኑ ለማድረግ ያለንን ቁርጥ አቋም ለማወቅ ይህንን ሊንክ ይመልከቱ።
ለርን ኢንግሊሽ ፓዝዌይስ
ለርን ኢንግሊሽ ፓዝዌይስ፣ ኢንተርኔት ላይ የሚወጣ በግልዎት ሊያገኙት የሚችሉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርስ ሲሆን በእርስዎ ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩ ሰዎች፣ ብሪቲሽ ካውንስል በኢንተርኔት ከሚያቀርበው ጥራት ያለው ትምህርት እርስዎ በፈለጉት ሰዓት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል።
የግል ተፈታኞች ምዝገባ
የግል ተፈታኝ ከሆኑ ለIGCSEs/ International GCSEs እንዲሁም A- እና AS-ደረጃዎች መመዝገብ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ እዚህ ይመልከቱ።
በፈተና ቀን ምን ይዞ መምጣት ይገባል?
በፈተናዎት ቀን ይዘዋቸው ሊመጡ ከሚገቡዎት ትክክለኛ ቅፅ እና መታወቂያ ጀምሮ እስከ ሌሎች ነገሮች ድረስ የሚገልፁ እለቱን የሚመለከቱ አስፈላጊ ዝርዝር መረጃዎች ሁሉ እዚህ ይመልከቱ።
የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች
ከሚኖሩበት አገር ሳይወጡ የብሪታኒያ ታላላቅ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጧቸውን ስመ ጥር የብቃት ማረጋገጫዎች ይያዙ። ትልቅ ደረጃ ባላቸው ታላላቅ ተቋሞች ዘንድ ትምህርትዎን ተከታትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ፈተናውን መፈተን ይችላሉ።
በAptis መጠቀም የሚቻለው እንዴት ነው?
Aptis በሥራ ቦታዎት በፈለጉት መንገድ ሠራተኞችዎን መፈተን የሚያስችል ዘዴ ነው።
የንግድ ድርጅት አለዎት?
Aptis የድርጅትዎ ሠራተኞች ወይም ሊቀጥሯቸው ያሰቧቸው ሰዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ደረጃ ምን እንደሆነ ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲያግኙ ያስችልዎታል።
Aptis የመናገር ቪዲዮ
የመናገር ፈተና 4 ክፍሎች ያሉት ሲሆን 12 ደቂቃዎችን ገደማ ይፈጃል።