Skip to main content

British Council ኢትዮጵያ

  • መነሻ ገጽ
  • እንግሊዝኛ ይማሩ
    • Primary Plus የእግሊዘኛ ትምህርት (8-11 አመት)
    • ለአዋቂዎች የተዘጋጁ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርሶች
    • የሥራ ሙያን የሚያሻሽሉ ኮርሶች
    • የአዲስ አበባ የቋንቋ ትምህርት ቤት
    • በብሪቲሽ ካውንስል መማር ምን ጥቅም አለው?
    • በኢንተርኔት እንግሊዝኛ ቋንቋ ይማሩ
    • English Online: Self-Study course
    • IELTS Coach
  • ፈተና ይውሰዱ
    • IELTSን በብሪትሽ ካውንስል ይውሰዱ
    • የዩናይትድ ኪንግደም ቪዛዎች እና ስደተኞች የIELTS ፈተናዎች
    • Cambridge English
    • IGCSE/International GCSE እና የትምህርት ቤት ፈተናዎች
    • የሥራ ሙያ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች
    • Aptis - የእንግሊዝኛ ብቃትዎን ለመገምገም
    • ብሪቲሽ ካውንስል መፈተን ለምን ይጠቅማል?
    • ለትምህርት ቤቶችና ለተቋሞች የተዘጋጀ መረጃ
  • ዝግጅቶች
  • ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ መማር
    • በዩናይትድ ኪንግደም መማር ይፈልጋሉ?
    • የነፃ ትምህርት እድሎች እና የገንዘብ ድጋፍ
  • ሥነ ጥበብ ፣ ትምህርት እና ኅብረተሰብ
    • በሥነ ጥበብ ዙሪያ የምናከናውነው ሥራ
    • የማስተማር ሥራችን
    • ለኅብረተሰቡ የምናከናውነው ሥራ
  • Choose your language
    • አማርኛ
      • አማርኛ
      • English
    • MyClass ፖርታል
    • ጦማር
    • ያግኙን
  • Show search
    Close search
  • Choose your language
    • አማርኛ
      • አማርኛ
      • English

ፈልግ

Road to IELTS

Road to IELTS፣ ለIELTS ፈተና በኢንተርኔት መዘጋጀት የሚችሉበት ከሁሉ የተሻለ አማራጭ ነው።

መስማት፦ የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ያሻሽሉ እንዲሁም ለIELTS ይዘጋጁ

ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች በመጠቀም ለIELTS ፈተና ይዘጋጁ። እነዚህ ቪዲዮዎች መናገርን እና ሰዋስውን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ያብራራሉ፤ በዚህ ረገድ ያለዎት ችሎታ በማንበብ፣ በመስማት፣ በመጻፍ እና በመናገር ፈተናዎች ይመዘናል።

መናገር፦ ሰዋስው

ይህ ቪዲዮ በIELTS የመናገር ፈተና ላይ ትኩረት የሚሰጥበትን ሰዋስው ያብራራል።

እንግሊዝኛ ይማሩ

With many decades of experience in teaching students of all ages, we ensure that all our courses have been carefully designed to deliver the most effective and practical learning process.

IELTS ቪዲዮዎች

ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች በመጠቀም የIELTS ፈተና ለመውሰድ ይዘጋጁ።

ለፈተና መዘጋጀት የሚቻለው እንዴት ነው?

ብሪቲሽ ካውንስል እጅግ ጠቃሚ የሆኑትን የትምህርት መመሪያዎችና መሣሪያዎች እንዲያገኙ ከመርዳት አንስቶ ከዚህ በፊት የተዘጋጁ የመመረቂያ ጽሑፎችን እስከ ማቅረብ ድረስ ተፈላጊው ብቃት ላይ እንዲደርሱ የሚያስፈልግዎትን ድጋፍ ሊያደርግልዎት ይችላል።

የእኛ አጋር ይሁኑ

በትምህርት፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋ እና በሥነ ጥበብ ረገድ በምናከናውነው ሥራ አማካኝነት በዩናትድ ኪንግደምም ሆነ በዓለም ዙሪያ በሚኖሩ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት ውስጥ ተጨባጭ ለውጥ አምጥተናል።

የካምብሪጅ እንግሊዘኛ (Cambridge English)

በአለም አቀፍ ደረጃ፣ የካምብሪጅ ኢንግሊሽ ፈተናዎች በትምህርት ቤቶች፣ በዩኒቨርሲቲዎች እና በአሠሪዎች ዘንድ ተቀባይነት አላቸው።

Aptis ፈተና መፈተን

በ Aptis ፈተና አማካኝነት በአራቱም የቋንቋ ችሎታ ዘርፎች ማለትም በመናገር፣ በመጻፍ፣ በማንበብ እና በመስማት ረገድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን መገምገም ይችላሉ፤ ፈተናው ሰዋስውን እና የቃላት እውቀትን ይጨምራል።

ለኅብረተሰቡ የምናከናውነው ሥራ

በማኅበራዊ ፕሮግራሞቻችን አማካኝነት አገራዊ አጀንዳዎችን ከዓለም አቀፋዊ ጭብጦች ጋር እናገናኛለን፤ ይህን የምናደርገው ከዜጎችና ከተቋሞች ጋር በመሥራት ሲሆን ይበልጥ አሳታፊና ክፍት የሆነ እንዲሁም የበለጸገ ዓለም እንዲኖር አስተዋጽኦ እንድናደርግ ያስችለናል።

  • ያለፈው
  • …
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • ቀጣይ
  • ስለ እኛ
    • ስለ ብሪትሽ ካውንስል ኢትዮጵያ
    • ብሪቲሽ ካውንስል - 75 ዓመት በኢትዮጵያ
    • የሥራ ዕድሎች
    • የዜና አምድ
  • የእኛ አጋር ይሁኑ
    • ከእኛ ጋር መሥራት ምን ጥቅም አለው?
    • ያገኘናቸው ስኬቶች
    • Affiliate marketing
  • እንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማር
    • ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ኮርሶች እና መማሪያዎች
ያግኙን
  • Facebook
  • RSS
  • TikTok

  • British Council Global
  • Cookies
  • የግል መረጃ ጥበቃ እና የአጠቃቀም ደንብ
  • የድረ ገጽ ማውጫ
© 2025 British Council