ይህ ቪዲዮ የIELTS የመስማት ፈተና ምን ይዘት እንዳለው እንዲገነዘቡ የሚረዳዎት ከመሆኑም ሌላ እንዲሳካልዎት የሚረዱዎትን ዘዴዎችና ሐሳቦች ይዟል። የመስማት ፈተናው የIELTS ትምህርትና የአጠቃላይ ሥልጠና ክፍል ነው።